መዝሙር 134:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እግዚአብሔር ቸር ነውና እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ለስሙ ዘምሩ፥ መልካም ነውና፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ሰማይንና ምድርን የሠራ እግዚአብሔር፣ ከጽዮን ይባርክህ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ሰማይንና ምድርን የሠራ ጌታ ከጽዮን ይባርክህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ሰማይንና ምድርን የፈጠረ እግዚአብሔር ከጽዮን ይባርካችሁ! ምዕራፉን ተመልከት |