መዝሙር 132:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከራሱ ጀምሮ እስከ ጢሙ፥ በልብሱ መደረቢያ ላይ፥ እስከሚወርደው እስከ አሮን ጢም ድረስ እንደሚፈስ ሽቱ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 እርሱ ለእግዚአብሔር ማለ፤ ለያዕቆብም ኀያል አምላክ እንዲህ ሲል ተሳለ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ለጌታ እንደማለ፥ ለያዕቆብም ኀያል እንደ ተሳለ፦ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እግዚአብሔር ሆይ! ለአንተ የገባውን ቃል ኪዳንና ሁሉን ለምትችል ለያዕቆብ አምላክ ለአንተ እንዲህ ሲል የተሳለውን ስእለት አስታውስ፤ ምዕራፉን ተመልከት |