መዝሙር 13:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ደምን ለማፍሰስ እግራቸው ፈጣን ነው፤ ጥፋትና ጕስቍልና በመንገዳቸው አለ፥ የሰላምን መንገድ አላወቁአትምና፤ እግዚአብሔርን መፍራት በዐይናቸው ፊት የለም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ቸርነቱ ታምኛለሁና፣ ለእግዚአብሔር እዘምራለሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እኔ ግን በቸርነትህ ታመንሁ፥ ልቤም በማዳንህ ደስ ይለዋል። ለረዳኝን ጌታ እዘምራለሁ፥ መልካምን አድርጎልኛልና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እግዚአብሔር ሆይ! በጎ ነገር ስላደረግህልኝ ለአንተ እዘምራለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |