መዝሙር 128:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በሰገነት ላይ እንደ በቀለ ሣር፥ ሳይነቀል እንደሚደርቅ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የልጅ ልጅ ለማየትም ያብቃህ። በእስራኤል ላይ ሰላም ይውረድ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የልጆችህንም ልጆች ታያለህ። በእስራኤል ላይ ሰላም ይሁን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የልጆችህን ልጆች ለማየት እንድትበቃ ያድርግህ! ሰላም ከእስራኤል ጋር ይሁን! ምዕራፉን ተመልከት |