መዝሙር 128:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እግዚአብሔር ጻድቅ ነው፤ የኃጥኣንን አንገታቸውን ቈረጠ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እነሆ፤ እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው፣ እንዲህ ይባረካል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እነሆ፥ ጌታን የሚፈራ ሰው እንዲህ ይባረካል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 እግዚአብሔርን የሚፈራ እንደዚህ የተባረከ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከት |