መዝሙር 121:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ስለ ወንድሞቼና ስለ ባልንጀሮቼ ስለ አንቺም፥ ሰላምን ይናገራሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 እግዚአብሔር ከአሁን ጀምሮ እስከ ዘላለም፣ መውጣትህንና መግባትህን ይጠብቃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘለዓለም ጌታ መውጣትህንና መግባትህን ይጠብቃል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ከቤትህ ወጥተህ ስትሄድና ወደ ቤትህም ስትመለስ ዛሬም ለዘለዓለሙ ይጠብቅሃል። ምዕራፉን ተመልከት |