መዝሙር 121:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እንደ እርሷ ያሉት በአንድነት ከእርሷ ጋር ናቸው። አቤቱ፥ ለስምህ ይገዙ ዘንድ፥ ለእስራኤል ምስክር የሚሆኑ የእግዚአብሔር ወገኖች አሕዛብ ወደዚያ ይወጣሉና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እነሆ፤ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም፤ አያንቀላፋምም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እነሆ፥ የእስራኤል ጠባቂ አይተኛም አያንቀላፋምም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 የእስራኤል ጠባቂ ከቶ አያንቀላፋም፤ ፈጽሞም አይተኛም። ምዕራፉን ተመልከት |