መዝሙር 120:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ለእግሮችህ ሁከትን አይሰጣቸውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ሐሰተኛ አንደበት ሆይ፤ ምን ይከፈልህ? ከዚህስ የባሰ ምን ይደረግብህ? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ስለ ሽንገላ አንደበት ምንን ይሰጡሃል? ምንስ ይጨምሩልሃል? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እናንተ አታላዮች! እግዚአብሔር እናንተን ምን ቢያደርጋችሁ ይሻላል? እንዴትስ ቢቀጣችሁ ይሻላል? ምዕራፉን ተመልከት |