መዝሙር 119:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ሰላምን ከሚጠሉ ጋር ነፍሴ ብዙ ጊዜ ታገሠች። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ወደ ትእዛዞችህ ስመለከት፣ በዚያ ጊዜ አላፍርም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ትእዛዞችህንም ሁሉ ስመለከት በዚያን ጊዜ አላፍርምና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ትእዛዞችህን ሁሉ በጥንቃቄ ከአስተዋልኩ ኀፍረት ከቶ አይደርስብኝም። ምዕራፉን ተመልከት |