መዝሙር 118:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ትእዛዝህን ሁሉ ስመለከት በዚያን ጊዜ አላፍርም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እግዚአብሔር ከእኔ ጋራ ነው፤ አልፈራም፤ ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጌታ ከጎኔ ነው፥ አልፈራም ሰው ምን ያደርገኛል? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ሆኖ ስለሚረዳኝ አልፈራም፤ ከቶ ሰው ምን ሊያደርገኝ ይችላል? ምዕራፉን ተመልከት |