መዝሙር 118:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ትእዛዝህን አሰላሰልሁ፥ መንገድህንም እፈልጋለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 በጻድቃን ድንኳን የእልልታና የሆታ ድምፅ፣ እንዲህ እያለ ያስተጋባል፤ “የእግዚአብሔር ቀኝ እጅ ብርቱ ሥራ ሠራች፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 የእልልታና የመዳን ድምፅ በጻድቃን ድንኳን ነው፥ የጌታ ቀኝ እጅ ኃይሉን አከናወነ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 በጻድቃን ድንኳን ውስጥ እንዲህ የሚል የድል አድራጊነት ድምፅ ይሰማል፦ “የእግዚአብሔር ኀይል ያሸንፋል!” ምዕራፉን ተመልከት |