መዝሙር 113:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 አንቺ ባሕር የሸሸሽ፥ አንተም ዮርዳኖስ ወደ ኋላህ የተመለስህ፥ ምን ሁናችሁ ነው? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 እንደ አምላካችን እንደ እግዚአብሔር፣ በላይ በዙፋኑ የተቀመጠ ማን ነው? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እንደ ጌታ እንደ እግዚአብሔር የሚሆን ማን ነው? በላይ የሚኖር፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እንደ አምላካችን እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም፤ ዙፋኑም ከሁሉ በላይ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |