መዝሙር 113:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እስራኤል ከግብፅ፥ የያዕቆብም ወገን ከጠላት ሕዝብ በወጡ ጊዜ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሃሌ ሉያ። የእግዚአብሔር አገልጋዮች ሆይ፤ አመስግኑት፤ የእግዚአብሔርን ስም አወድሱ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሃሌ ሉያ። የጌታ አገልጋዮች ሆይ፥ አመስግኑት፥ የጌታንም ስም አመስግኑ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር ይመስገን! እናንተ የእግዚአብሔር አገልጋዮች የእግዚአብሔርን ስም አመስግኑ! ምዕራፉን ተመልከት |