መዝሙር 112:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከአለቆች ጋር ከሕዝቡም አለቆች ጋር ያኖረው ዘንድ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ልቡ የጸና ነው፤ አይፈራምም፤ በመጨረሻም የጠላቶቹን ውድቀት ያያል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በጠላቶቹ ላይ እስኪኮራ ድረስ ልቡ ጽኑ ነው፥ አይፈራምም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በእግዚአብሔር ያለው እምነት እጅግ የጸና ስለ ሆነ ከቶ አይፈራም፤ በመጨረሻም የጠላቶቹን ውድቀት ያያል። ምዕራፉን ተመልከት |