መዝሙር 112:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እንደ አምላካችን እንደ እግዚአብሔር ማን ነው? በልዕልና የሚኖር። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ለጋስና ያለ ማንገራገር የሚያበድር፣ ሥራውንም በትክክል የሚያከናውን ሰው መልካም ይሆንለታል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ቸር ሰው ይራራል ያበድራልም፥ ነገሩንም በቀና መንገድ ይፈጽማል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ሥራውን በቅንነት የሚመራ፥ ለጋሥ የሆነና ሳይሰስት የሚያበድር ኑሮው የተሳካለት ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከት |