መዝሙር 109:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በአሕዛብ መካከል ይፈርዳል፥ ሬሳዎችንም ያበዛል፤ በምድር ላይ የብዙዎችን ራሶች ይቀጠቅጣል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ክፉ ሰው በላዩ ሹም፤ ከሳሽም በቀኙ ይቁም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በላዩ ክፉ ሰውን ሹም፥ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በእርሱ ላይ የሚፈርድ ዐመፀኛ ዳኛ ሠይም አንዱም ሰው እንዲከስሰው አድርግ፤ ምዕራፉን ተመልከት |