መዝሙር 108:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 በመልካም ፋንታ ክፉን ከፈሉኝ። በወደድኋቸውም ፋንታ ጠሉኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አምላክ ሆይ፤ ከሰማያት በላይ ከፍ ከፍ በል፤ ክብርህም በምድር ሁሉ ላይ ትንሰራፋ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ጽኑ ፍቅርህ በሰማይ ላይ ታላቅ ናትና፥ እውነትህም እስከ ደመናት ድረስ ነውና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 አምላክ ሆይ! ከሰማያት በላይ ከፍ ከፍ በል፤ ክብርህም ከምድር ሁሉ በላይ ይሁን። ምዕራፉን ተመልከት |