መዝሙር 107:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ወዳጆችህ ይድኑ ዘንድ በቀኝህ አድን፥ አድምጠኝም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በተጨነቁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እርሱም ከመከራቸው አዳናቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በተጨነቁ ጊዜ ወደ ጌታ ጮኹ፥ ከመከራቸውም አዳናቸው፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በመከራቸውም ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እርሱም ከጭንቀታቸው አዳናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |