መዝሙር 107:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በመከራችን ረድኤትን ስጠን፤ በሰውም መታመን ከንቱ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ስለዚህ በጕልበት ሥራ ልባቸውን አዛለ፤ ተዝለፈለፉ፤ የሚደግፋቸውም አልነበረም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ልባቸው በድካም ተዋረደ፥ ተሰናከሉ የሚረዳቸውም አጡ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 በከባድ ሥራ እንዲጨነቁ አደረጋቸው፤ የሚረዳቸውም ባለማግኘታቸው ተሰናክለው ወደቁ። ምዕራፉን ተመልከት |