መዝሙር 106:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ተናገረ፥ ዐውሎ ነፋስም ተነሣ፥ ሞገድም ከፍ ከፍ አለ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 በድንኳኖቻቸው ውስጥ አጕረመረሙ፤ የእግዚአብሔርንም ድምፅ አላዳመጡም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 በድንኳኖቻቸውም ውስጥ አንጐራጐሩ፥ የጌታን ቃል አልሰሙም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 በድንኳኖቻቸው ውስጥ ሆነው አጒረመረሙ፤ የእግዚአብሔርንም ቃል አንሰማም አሉ። ምዕራፉን ተመልከት |