መዝሙር 106:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የምስጋና መሥዋዕትም ይሠዉለት፥ በደስታም ሥራውን ይንገሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 እርሱ ግን በካም ምድር ድንቅ ሥራ፣ በቀይ ባሕርም አስደናቂ ነገር አደረገ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 በዚያ ሳሉ ያደረገላቸውን አስደናቂ ነገሮችና፥ በቀይ ባሕርም ያደረገላቸውን አስገራሚ ነገሮች ዘነጉ። ምዕራፉን ተመልከት |