መዝሙር 106:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ቃሉን ልኮ ፈወሳቸው፥ ከጥፋታቸውም አዳናቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ክብራቸው የሆነውንም ሣር በሚበላ፣ በበሬ ምስል ለወጡ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ሣርም በሚበላ በበሬ ምሳሌ ክብራቸውን ለወጡ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 የእግዚአብሔርንም ክብር ሣር በሚበላ እንስሳ ምስል ለወጡ። ምዕራፉን ተመልከት |