መዝሙር 106:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በተጨነቁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፥ ከመከራቸውም አዳናቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ነገር ግን ያደረገውን ወዲያውኑ ረሱ፤ በምክሩም ለመሄድ አልታገሡም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ፈጥነውም ሥራውን ረሱ፥ ምክሩን እንኳን አልጠበቁም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ይሁን እንጂ ያደረገላቸውን ድንቅ ነገር ሁሉ ወዲያውኑ ረሱ፤ የእርሱንም ምክር ሳይጠብቁ የራሳቸውን ፈቃድ አደረጉ። ምዕራፉን ተመልከት |