መዝሙር 104:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ባሪያውን ሙሴን፥ የመረጠውንም አሮንን ላከ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 መርከቦች በላይዋ ይመላለሳሉ፤ አንተ የፈጠርኸውም ሌዋታን በውስጧ ይፈነጫል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በዚያ ላይ መርከቦች ይሄዳሉ፥ በዚያም ላይ የፈጠርኸው ዘንዶ ያጫውትሃል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 በላዩ መርከቦች ይመላለሳሉ፤ በውስጡም አንተ የፈጠርከው ሌዋታን የተባለ ታላቅ ዘንዶ ይጫወታል። ምዕራፉን ተመልከት |