መዝሙር 104:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 እስራኤልም ወደ ግብፅ ገባ፥ ያዕቆብም በካም ምድር ተቀመጠ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ሰውም ወደ ሥራው ይሄዳል፤ እስኪመሽም በተግባሩ ላይ ይሰማራል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ሰው ወደ ተግባሩ፥ እስኪመሽም ድረስ ወደ ሥራው ይወጣል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ከዚህ በኋላ ሰዎች ለሥራ ይሰማራሉ፤ እስከሚመሽም ድረስ ሲሠሩ ይውላሉ። ምዕራፉን ተመልከት |