መዝሙር 104:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ንጉሥ ላከ፥ ፈታውም፥ የሕዝብም አለቃ አድርጎ ሾመው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ጨለማን ታመጣለህ፤ ሌሊትም ይሆናል፤ የዱር አራዊትም ሁሉ በዚህ ጊዜ ወጥተው ይራወጣሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ጨለማን ታስቀምጣለህ፥ ሌሊትም ይሆናል፥ በእርሱም የዱር አራዊት ሁሉ ይወጡበታል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 አንተ ጨለማን ፈጠርክ፤ ሌሊትም ሆነ፤ በጨለማም የዱር አውሬዎች ሁሉ ይወጣሉ። ምዕራፉን ተመልከት |