መዝሙር 103:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እንዳያልፉትም ድንበር አደረግህላቸው፥ ምድርን ይከድኑ ዘንድ እንዳይመለሱ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እርሱ ሁልጊዜ በደልን አይከታተልም፤ ለዘላለምም አይቈጣም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሁልጊዜም አይከስም፥ ለዘለዓለምም አይቈጣም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ዘወትር የሚገሥጽ አይደለም፤ ቊጣውም ለዘለዓለም አይቈይም። ምዕራፉን ተመልከት |