መዝሙር 103:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እልፍኙን በውኃ የሚሠራ፥ ደመናን መሄጃው የሚያደርግ፥ በነፋስ ክንፍም የሚሄድ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ኀጢአትሽን ሁሉ ይቅር የሚል፣ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፣ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጥፋትሽንም ሁሉ ይቅር የሚል፥ ደዌሽንም ሁሉ የሚፈውስ፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ኃጢአቴን ሁሉ ይቅር ይላል፤ ሕመሜንም ሁሉ ይፈውሳል። ምዕራፉን ተመልከት |