መዝሙር 103:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ረጃጅም ተራራዎች ለዋሊያዎች፥ ድንጋዮችም ለአሽኮኮዎች መሸሻ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ኪዳኑን በሚጠብቁት ላይ፣ ትእዛዙንም ለመፈጸም በሚተጕት ላይ ይሆናል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ቃል ኪዳኑን በሚጠብቁ፥ ትእዛዙንም ያደርጉአት ዘንድ በሚያስቡ ላይ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ይህንንም የሚያደርገው ቃል ኪዳኑን ቢጠብቁ፥ ትእዛዙንም በታማኝነት ቢፈጽሙ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |