Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




መዝሙር 103:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 የዱር ዛፎች ሁሉ፥ የተ​ከ​ል​ኸው የሊ​ባ​ኖስ ዝግ​ባም ይጠ​ግ​ባሉ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 ነፋስ በነፈሰበት ጊዜ ግን ድራሹ ይጠፋል፤ ምልክቱም በቦታው አይገኝም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ነፋስ በነፈሰበት ጊዜ ያልፋልና፥ ስፍራውንም ደግሞ አያውቀውምና።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 የዱር አበባ ነፋስ በሚነፍስበት ጊዜ ወዲያው ይጠፋል፤ በዚያ ስፍራ እንደ ነበረ እንኳ አይታወቅም።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መዝሙር 103:16
8 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እስ​ት​ን​ፋስ ይነ​ፍ​ስ​በ​ታ​ልና ሣሩ ይደ​ር​ቃል፤ አበ​ባ​ውም ይረ​ግ​ፋል፤ በእ​ው​ነት ሕዝቡ ሣር ነው።


ዐይን አየ​ችው፤ ነገር ግን ዳግ​መኛ አታ​የ​ውም፤ ስፍ​ራ​ው​ንም ከእ​ን​ግ​ዲህ ወዲህ አያ​ው​ቀ​ውም።


ሰው ግን ከሞተ ፈጽሞ ይተ​ላል፤ ሟች ሰው ከሞተ በኋላ እን​ግ​ዲህ አይ​ኖ​ርም።


ሄኖ​ክም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ደስ ስላ​ሰ​ኘው አል​ተ​ገ​ኘም፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሰው​ሮ​ታ​ልና።


“ጩኽ” የሚል ሰው ቃል፤ “ምን ብዬ ልጩኽ?” አልሁ። “ሥጋ ለባሽ ሁሉ ሣር ነው፤ የሰ​ውም ክብሩ ሁሉ እንደ ሣር አበባ ነው።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች