መዝሙር 102:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ፍጥረታችንን እርሱ ያውቃልና፤ አቤቱ፥ እኛ አፈር እንደ ሆንን አስብ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 አገልጋዮችህ በድንጋዮቿ ደስ ይሰኛሉ፤ ለዐፈሯም ይሳሳሉ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 አንተ ተነሥ ለጽዮንም ራራ፥ የጸጋዋ ጊዜ ነውና፥ ዘመንዋም ደርሶአልና፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ድንጋዮችዋ በአገልጋዮችህ ዘንድ የተወደዱ ናቸው፤ ለፍርስራሾችዋ እንኳ ይራራሉ። ምዕራፉን ተመልከት |