ምሳሌ 8:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ቀላያትን ሳይፈጥር፥ የውኃ ምንጮችም ሳይፈልቁ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 ከውቅያኖሶች በፊት፣ የውሃ ምንጮች ከመፍለቃቸው በፊት ተወለድሁ፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ቀላያት ገና ሳይኖሩ እኔ ተወለድሁ፥ የውኃ ምንጮች ገና ሳይፈልቁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 የውሃ ምንጮች ከመፍለቃቸው፥ ውቅያኖሶችም ከመገኘታቸው በፊት ተወለድኩ። ምዕራፉን ተመልከት |