ምሳሌ 7:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሁከተኛና አበያ ናት፥ እግሮችዋም በቤቷ አያርፉም፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ጯኺና ማን አለብኝ ባይ ናት፤ እግሮቿ ዐርፈው ቤት አይቀመጡም፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሁከተኛና እንቢተኛ ናት፥ እግሮችዋም በቤትዋ አይቀመጡም፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እርስዋ ደፋርና ኀፍረተቢስ ሴት ነበረች፤ በቤትዋ መቀመጥ ስለማያስደስታት ዘወትር ትዞራለች፤ ምዕራፉን ተመልከት |