ምሳሌ 6:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 አመንዝራ ግን በአእምሮው ጉድለት፥ ነፍሱ የሚጠፋበትን ጥፋት ይሠራል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 የሚያመነዝር ሰው ግን ልበ ቢስ ነው፤ እንዲህ የሚያደርግ ሁሉ ራሱን ያጠፋል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ከሴት ጋር የሚያመነዝር ግን አእምሮ የጐደለው ነው፥ እንዲሁም የሚያደርግ ነፍሱን ያጠፋል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 የምንዝር ተግባር የሚፈጽም ሰው ግን ማስተዋል የጐደለው ነው፤ ሕይወቱንም በከንቱ ያጠፋል። ምዕራፉን ተመልከት |