Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ምሳሌ 6:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 ስትሄድም ይመራሃል፤ ከአንተም ጋር ይኖር ዘንድ ውሰደው። ስትተኛ ይጠብቅሃል፤ ስትነሣም ያነጋግርሃል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 በምትሄድበት ሁሉ ይመሩሃል፤ በምትተኛበት ጊዜ ይጠብቁሃል፤ በምትነቃበት ጊዜም ያነጋግሩሃል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 ስትሄድም ይመሩሃል፥ ስትተኛ ይጠብቁሃል፥ ስትነሣ ያነጋግሩሃል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 እነርሱም በጒዞህ ይመሩሃል፤ ስትተኛም ይጠብቁሃል፤ ስትነቃም ያነጋግሩሃል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




ምሳሌ 6:22
12 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

የሞት ጣር ያዘኝ፥ የዐ​መፅ ፈሳ​ሽም አወ​ከኝ፤


ከሚ​ከ​ብ​ቡ​ኝና በእኔ ላይ ከሚ​ነሡ ከአ​እ​ላፍ አሕ​ዛብ አል​ፈ​ራም።


በጦ​ራ​ቸው ምድ​ርን አል​ወ​ረ​ሱም፥ ክን​ዳ​ቸ​ውም አላ​ዳ​ና​ቸ​ውም፤ ቀኝ​ህና ክን​ድህ የፊ​ት​ህም ብር​ሃን ነው እንጂ፤ ይቅር ብለ​ሃ​ቸ​ዋ​ልና።


መልካም ምክር ትጠብቅሃለች፤ የተቀደሰች ማስተዋልም ትጋርድሃለች።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች