ምሳሌ 6:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በዐይኑ ይጠቅሳል፥ በእግሩ ይናገራል፥ በጣቱ ጥቅሻ ያመለክታል፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 በዐይኑ የሚጠቅስ፣ በእግሩ ምልክት የሚሰጥ፣ በጣቶቹ የሚጠቍም፣ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 በዓይኑ ይጠቅሳል፥ በእግሩ ይናገራል፥ በጣቱ ያስተምራል፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 እርሱም፥ ለማታለል በዐይኑ ይጠቅሳል፤ በእግሩ ያመለክታል፤ በእጁ ይጠቊማል። ምዕራፉን ተመልከት |