ምሳሌ 4:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አትተዋት፥ ትደግፍህማለች፤ ውደዳት፥ ትጠብቅህማለች። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ጥበብን አትተዋት፤ እርሷም ከለላ ትሆንሃለች፤ አፍቅራት፤ እርሷም ትጠብቅሃለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አትተዋት፥ ትጠብቅሃለች፥ ውደዳት፥ ትንከባከብህማለች። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ጥበብን አትተዋት፤ እርስዋም ትጠብቅሃለች፤ ውደዳት፤ እርስዋም ከአደጋ ሁሉ ትከላከልልሃለች። ምዕራፉን ተመልከት |