ምሳሌ 3:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 እርሱ ተማምኖብህ ከአንተ ጋር ተቀምጦ ሳለ፥ እንደገና በወዳጅህ ላይ ክፉ አታስብ፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 አንተን ተማምኖ በአጠገብህ በተቀመጠ፣ በጎረቤትህ ላይ ክፉ አትምከርበት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 እርሱ ተማምኖ ከአንተ ጋር ተቀምጦ ሳለ፥ በወዳጅህ ላይ ክፉ አትሥራ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 አንተን ተማምኖ በአጠገብህ በሚኖረው ጐረቤትህ ላይ በተንኰል ክፉ ነገር ለማድረግ አታስብ። ምዕራፉን ተመልከት |