ምሳሌ 24:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ቤት በጥበብ ይሠራል፥ በዕውቀትም ይጸናል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ቤት በጥበብ ይሠራል፤ በማስተዋልም ይጸናል፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ቤት በጥበብ ይሠራል፥ በማስተዋልም ይጸናል፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በጥበብ ቤት ይሠራል፤ በማስተዋልም ጸንቶ እንዲኖር ይደረጋል። ምዕራፉን ተመልከት |