ምሳሌ 24:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ልባቸው ሐሰትን ይማራልና። ከንፈራቸውም ምቀኝነትን ይናገራልና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ልባቸው ዐመፅን ያውጠነጥናልና፤ ከንፈራቸውም ሸፍጥ ያወራል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ልባቸው ግፍን ታስባለችና፥ ከንፈራቸውም ተንኮልን ትናገራለችና። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እነርሱ ዘወትር በአእምሮአቸው ግፍን ያቅዳሉ፤ በአንደበታቸውም ይሸነግላሉ። ምዕራፉን ተመልከት |