ምሳሌ 24:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 በመከራ ቀንና በክፉ ቀን እስኪያልቅ ድረስ ያረክሰዋል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 በመከራ ጊዜ ፈራ ተባ ካልህ፣ ዐቅምህ ምንኛ ደካማ ነው! ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 በመከራ ቀን ብትዝል፥ በእርግጥም ጉልበትህ ትንሽ ነው ማለት ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 መከራ በሚደርስብህ ጊዜ መጽናት የማትችል ከሆንክ ምንም ብርታት የለህም ማለት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |