ምሳሌ 20:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 እውነተኛ ንጉሥ በዙፋኑ በተቀመጠ ጊዜ በዐይኖቹ ፊት ምንም ክፉ አይቃወመውም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ንጉሥ ለፍርድ ዙፋኑ ላይ በሚቀመጥበት ጊዜ፣ ክፉውን ሁሉ በዐይኖቹ አበጥሮ ይለያል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በፍርድ ወንበር የተቀመጠ ንጉሥ ክፉውን ሁሉ በዐይኖቹ ይበትናል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 በፍርድ ዙፋን ላይ የተቀመጠ ንጉሥ ክፉ የሆነውን ነገር ሁሉ አበጥሮ የሚያውቅ ዐይን አለው። ምዕራፉን ተመልከት |