ምሳሌ 20:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ይቅር ባይ ሰው ታላቅና ክቡር ነው፤ ነገር ግን የታመነ ሰው የሚገኘው በድካም ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ብዙ ሰው ጽኑ ፍቅር እንዳለው ይናገራል፤ ታማኝን ሰው ግን ማን ሊያገኘው ይችላል? ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ብዙ ሰዎች ቸርነታቸውን ያወራሉ፥ የታመነውን ሰው ግን ማን ያገኘዋል? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሰው ሁሉ ስለ ራሱ ደግነት ያወራል፤ ነገር ግን በእውነት ታማኝ የሆነውን ሰው ማን ሊያገኝ ይችላል! ምዕራፉን ተመልከት |