ምሳሌ 2:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 መንገዳቸው ጐጻጕጽ፥ አካሄዳቸው ጠማማ ለሆኑ ወዮላቸው! ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 መንገዳቸው ጠማማ፣ በአካሄዳቸው ጠመዝማዞች ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 መንገዳቸውን የሚጠመዝዙ አካሄዳቸውንም የሚያጣምሙ ናቸው፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እነርሱ እምነት የማይጣልባቸውና ጠማሞች ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |