ምሳሌ 17:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ክርክርን የሚወድድ በጠብ ደስ ይለዋል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ጠብ የሚወድድ ኀጢአትን ይወድዳል፤ በሩን ከፍ አድርጎ የሚሠራም ጥፋትን ይጋብዛል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ዓመፃን የሚወድድ ክርክርን ይወድዳል፥ ደጁንም ዘለግ የሚያደርግ ውድቀትን ይሻል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ኃጢአትን የሚወድ ጠብን ይወዳል፤ ከፍ ብሎ እንደ ተሠራ ደጃፍ ራሱን ከፍ ከፍ የሚያደርግ ሰው ውድቀትን ይጋብዛል። ምዕራፉን ተመልከት |