ምሳሌ 16:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ኃጥኣን ግን በክፉ ቀን ይጠፋሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 የምታደርገውን ሁሉ ለእግዚአብሔር ዐደራ ስጥ፤ ዕቅድህም ሁሉ ይሳካልሃል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ሥራህን ለጌታ አደራ ስጥ፥ አሳብህም ትጸናለች። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የምታደርገውን ሁሉ ለእግዚአብሔር ዐደራ ስጥ፤ ዕቅድህም ሁሉ ይሳካልሃል። ምዕራፉን ተመልከት |