ምሳሌ 13:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ጻድቅ ሰውነቱ እስክትጠግብ ድረስ ይበላል፤ የኃጥኣን ሰውነት ግን ትቸገራለች። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ጻድቅ እስኪጠግብ ድረስ ይበላል፤ የክፉዎች ሆድ ግን እንደ ተራበ ይኖራል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ጻድቅ ሰውነቱ እስክትጠግብ ድረስ ይበላል፥ የኀጥኣን ሆድ ግን ይራባል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 እውነተኞች ሊበሉ የሚፈልጉትን ያኽል ያገኛሉ። ኃጢአተኞች ግን ዘወትር ይራባሉ። ምዕራፉን ተመልከት |