ምሳሌ 11:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 የተባረከች ሰውነት ሁሉ ትጠግባለች፥ ቍጡ ሰው ግን ክፉ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ለጋስ ይበለጽጋል፤ ሌሎችን የሚያረካም ራሱ ይረካል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 በረከትን የምታካፍል ነፍስ ትጠግባለች፥ ውሃን የሚያጠጣ እርሱ ደግሞ ይረካል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ለጋስ ሁን፤ ትበለጽጋለህ፤ ሌሎችን እርዳ፤ አንተም ርዳታ ታገኛለህ። ምዕራፉን ተመልከት |