ምሳሌ 10:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 የጻድቅ አፍ ጥበብን ይናገራል፤ የዐመፀኛ ምላስ ግን ይጠፋል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 የጻድቃን አንደበት ጥበብን ያፈልቃል፤ ጠማማ ምላስ ግን ትቈረጣለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 የጻድቅ አፍ ጥበብን ይናገራል፥ የመጥመም ምላስ ግን ትቈረጣለች። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 ደጋግ ሰዎች ጥበብን ይናገራሉ፤ ጠማማ ነገር የምትናገር ምላስ ግን ትቈረጣለች። ምዕራፉን ተመልከት |