ምሳሌ 1:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ዕውቀትን ጠልተዋልና፥ እግዚአብሔርንም መፍራትን አልመረጡምና። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ዕውቀትን ስለ ጠሉ፣ እግዚአብሔርንም መፍራት ስላልመረጡ፣ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 እውቀትን ጠልተዋልና፥ ጌታንም መፍራት አልመረጡምና፥ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ዕውቀትን ጠላችሁ፤ እግዚአብሔርንም መፍራት አልወደዳችሁም። ምዕራፉን ተመልከት |